የታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
31 December 2025

የታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
-ኢትዮጵያውያን እና ያላባራው ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ፣
-የሰነድ አልባ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች እሥር በኬኒያ፣
ብሪታንያንና ካናዳን ጨምሮ ዐሥር አገራት«አደገኛ» ስላሉት የጋዛ ሰብአዊ ሁኔታ ያወጡት ማስጠንቀቂያ፣
የቀነኒ አዱኛ ቤተሰብን ከአርቲስት አንዱዓለም ጎሳ ጋር ለማሸማገል የተደረገው ባህላዊ የእርቅ ጥረት የተደናቀፈበት ምክንያት