Skip to content
Opens in a new window
የነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መፅሔት
03 September 2026

የነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መፅሔት

ዜና መጽሔት

About
በዛሬው መጽሔታችን ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን በትንታኔ እናስደምጣለን ፤ ኢትዮጵያ ለአፍሪቃ ህብረት የምታበረክተውን የገንዘብ አስተዋጽዖ በእጥፍ ለማሳደግ መፈለጓ ፣ ህወሃት በፌደራል መንግስት ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት እየተፈጸመብኝ ነው ማለቱ፣ በኦሮሚያ የጸጥታ ሁኔታ ላይ የአብን መግለጫ እና አንድምታው፣ የተሰኙ ዘገባዎች በትንታኔ ይደመጣሉ።