Skip to content
Opens in a new window
የመስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም የዜና መፅሄት
02 October 2026

የመስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም የዜና መፅሄት

ዜና መጽሔት

About
በዛሬው የዜና መፅሄት አብዛኛ ጊዜን የሚሸፍነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረገዉ ጦርነት፣ ኢትዮጵያ ከኤርትራና ግብፅ ጋር በገጠመችዉ ጠብ፣ የዲፕሎማሲ ግንኙነት የማቋረጥና ዲፕሎማቶችን የማባረርና አፀፋዉን የሚቃኙ ዘገባዎች ናቸዉ።አዲስ አበባ ፍንዳታ ከተሰማ ወዲሕ የሚደረገዉ የፀጥታ ቁጥጥርና የኢሬቻ በአል ዝግጅትን የሚቃኝ ዘገባና ቃለ ምልልስም ተካቷል።