Skip to content
Opens in a new window
የመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት
24 September 2026

የመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት

ዜና መጽሔት

About
የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ላይ የሚያተኩሩ ዘገባዎች ተካተዋል።
-የአፋር ክልል «አሸባሪ» ባለው የህወሓት ጦር ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ማለቱ
- የፀጥታው መናጋት ላይ የተሰጡ አስተያየቶች
-ጦርነቱ ሺዎችን ማፈናቀሉ እና የቀረበው የምግብ ድጋፍ ጥያቄ
-የአውሮጳ ህብረትና ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ ጥሪን ይመለከታል