የመጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ፤የዜና መፅሄት
03 April 2026

የመጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ፤የዜና መፅሄት

ዜና መጽሔት

About
በዛሬው የዜና መፅሔታችን በጅቡቲ መኪኖቻቸው ያለስራ የቆሙባቸው የነዳጅ ጫኝ ቦቴ አሽከርካሪዎች ምሬት፤የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው የጉዞ ማስጠንቀቂያ፤ኢትዮጵያ አሳካሁ ያለችው የ13 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት አንድምታ፤እንዲሁም አዲሱ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ተካተዋል።