የሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም የዜና መፅሔት
13 November 2025

የሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም የዜና መፅሔት

ዜና መጽሔት

About
በዜና መፅሔቱ በጅንካ ከተማ የተከሰተው በሽታ፤ ፈረንሳይ የዛሬ 10 ዓመት የበርካቶችን ሕይወት የቀጠፉ የሽብር ጥቃቶች የተፈጸሙበትን ዕለት አስባ መዋሉዋ እንዲሁም የኢራንና የዓለም የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት ዉዝግብን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።