Opens in a new window
የሐምሌ 24 ቀን 2018 የዜና መጽሔት
31 July 2026

የሐምሌ 24 ቀን 2018 የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
አንድ የጀርመን ተቋም በኢትዮጵያ ግጭት እንዳይከሰት የሰጠው ምክረ-ሐሳብ፤ ፌደራል ፖሊስ በደቡብ ኢትዮጵያ መስመር በሕገወጥ ሰዎችን የሚያሸጋግሩትን መቆጣጠሩን መግለጹ፤ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ኢላማ ያደረገው የኢንተርኔት ማጭበርበር፤ ዋግህምራ ዞን አበርገሌ እና ጻግብጂን የተቆጣጠረዉ ታጣቂ ቡድን ተዋጊዎችን እየመለመለ ነው መባሉ፣ መተከል ዞን ከጉባ-ግልገል በለስ የተበላሸው መንገድ፤ እንዲሄም ሮም ጣሊያን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ድግስን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።