Opens in a new window
የሐምሌ 22 ቀን 2018 የዜና መጽሔት
29 July 2026

የሐምሌ 22 ቀን 2018 የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በዜና መጽኄት አምስት ዘገባዎችን እናስተነትናለን ። ግድያና ጥቃትን የተመለከቱ የምርመራ ውጤቶች ትኩረት አግኝተዋልን? ሲል የሚጠይቀው ቀዳሚው ዘገባችን ነው ። ከ90 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በ4 ጣቢያዎች ለብርቱ ዝናምና ጎርፍ ተጋልጠዋል መባሉ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱ ስኬቶች እና ያጋጠሙት ፈተናዎች፤ IOM ምስራቅ አፍሪቃውያን በዓለም አቀፍ ወንጀል እንዲሳተፉ እየተገደዱ ነው ማለቱ እንዲሁም የሰው ሠራሽ አደጋ በማጃንግ ዞን ጥብቅ ደን ላይ አደጋ ደቅኗል ይሰኛሉ ዘገባዎቹ