Skip to content
Opens in a new window
መጽሔተ ዜና የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 25 ቀን፣ 2019 ዓ.ም
04 November 2026

መጽሔተ ዜና የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 25 ቀን፣ 2019 ዓ.ም

ዜና መጽሔት

About
አርሲ ዉስጥ ሰሞኑን ሥለተፈ,ፀመዉ ጉድያ የሐገር ዉስጥና የዉጪ ድርጅቶችና ተቋማት የሰጧቸዉ መግለጫዎች በሁለት ዘገቦች ያሰማናል።የጉራጌ ዞኖችን የፀጥታ ችግርና ሁከትን ለማቃለል የሐገር ሽማግሌዎች የጀመሩት ጥረት፣ የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዉጤትና ሥለዉጤቱ የአዉሮጶች አስተያየት ርዕሶች በቃለ መጠይቅና በዘገባ ይተነተናሉ።