
21 February 2026
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በንጹሃን ላይ ያነጣጠረ እገታ፣ ግድያና ዝርፊያ እያደረሱ ነው ተባለ
ዜና መጽሔት
About
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በንጹሃን ላይ ያነጣጠረ እገታ፣ ግድያና ዝርፊያ እያደረሱ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ።እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ፣ በተለይም በሞቱማ፣ ጀልደይቲ፣ ጉሬ እና መልካሉጎ ቀበሌዎች ታጣቂዎቹ እንደሚገድሉና እያገቱ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ እንደሚቀበሉ ተናግረዋል።