የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ፣ የቱሪዝም ሥፍራዎች፣ እሴቶች፣ ባህሎች እና ታላላቅ ሰዎች፤ እንዲሁም ባህላዊ ክንዋኔዎች፣ ሀገር በቀል የእርቅ ሥርአቶች፣ በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ያጎላሉ፣ ያሳያሉ ያላቸውን በሙሉ በዚህ ዝግጅት እንዳሣለን፡፡