Skip to content
Opens in a new window
የጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
22 October 2026

የጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
የሱዳንን ጦርነት ለማስቆም በዓለም አቀፍ ሸምጋዮችና በተመድ እንደ አዲስ ጄኔቭ ላይ የተካሄደው ውይይት ያለውጤት ተጠናቀቀ።
አፍሪካ CDC ኮንጎ ውስጥ የተከሰተው የኤቦላ ተሀዋሲ ወደሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት በመዛመቱ አስቸኳይ ጉባኤ ጠራ።
ግብጽ ሳውድ አረቢያ እና የየመን ሁቲ አማጽያን ለውዝግባቸው ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈልጉ ጥሪ አቀረበች።