የታኅሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
03 January 2026

የታኅሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች በተከሰተው የናፍጣ እጥረት መቸገራቸውን አሽከርካሪዎች አማረሩ። የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ ኻመኒ ሐገራቸው «ጠላት» ላሏት አሜሪካ እጅ እንደማትሰጥ አስታወቁ። ዩናይትድ ስቴትስ በቬንዙዌላ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈጸም የሐገሪቱን ፕሬዚደንት መያዝዋን አስታወቀች።