About
ዛሬ ከቀትር በፊት መቀሌ ከተማ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላን በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች መጎዳታቸውን የሆስፒታል ምንጮች አመለከቱ። ጥቃቱ የደረሰው በሲቪሎች መኖሪያ አካባቢ ነው ተብሏል።
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ታዬ ደንደዓ ላይ በስር ፍርድ ቤት የተሰጠውን የ4 ዓመት እስር ፍርድ አጸና።
ኬንያ ውስጥ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ አብራሪውን ጨምሮ 7 ሰዎች ሞቱ። ስድስቱ ሀገር ጎብኚዎች ናቸው።
ዶሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው M 23 የተሰኘው ታጣቂ ቡድን የኢቦላ ተሐዋሲ መዛመትን ለመቆጣጠር አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ ደነገገ።