የሚያዚያ 17 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
25 April 2026

የሚያዚያ 17 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
• በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ ትናንት በደረሰ የመሬት ናዳ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ ።
• የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎች በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ የባህር ዳርቻ ላይ አንድ የነዳጅ ጫኝ መርከብ ጠለፉ።
• በማሊ መዲናዪቱ ባማኮን ጨምሮ ታጣቂዎች በቅንጅት ጥቃት መፈጸማቸውን ነዋሪዎችና ባለስልጣናት ተናገሩ።
• በጋዛ እና የዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ ፍልስጤም ግዛቶች ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ለመጀመሪያ ጊዜ የአከባቢ አስተዳደር ምርጫ እየተካሄደ ነው።
• አሜሪካ እና ኢራን ለተኩስ አቁም ድርድር ባለስልጣናቶቻቸውን ወደ ፓኪስታን መላካቸውን አስታወቁ ።