Skip to content
Opens in a new window
የመስከረም አንድ ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
11 September 2026

የመስከረም አንድ ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
በአሜሪካን በኒውዮርክ፣ በፔንታገንና በፔንሲልቬንያ የተፈጸመው የሽብር ጥቃት 25 ተኛ ዓመት ዛሬ በአሜሪካን በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየታሰበ ነው።

ነገ ህንድ ውስጥ በሚጀመረው የብሪክስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የአባል ሀገራት መሪዎች ኒውዴልሂ እየገቡ ነው።

የሁቲ አማጻያን ዛሬ ስልታዊ የሚባለውን ፔሪም ደሴትንና የዱባብ ከተማንም ይዘዋል