About
የመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና
በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንሶ ዞን ታጣቂዎቸ አደረሱት በተባለው ጥቃት 5 ሰዎች ተገደሉ፤ 4 ደግሞ ቆሰሉ።
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል እሁድ ለሊት ለሰኞ አጥቢያ በሱዳኑ የብሉ ናይል ግዛት በአል-ዳማዚን ከተማ የድሮን ጥቃት ፈፀመ ።
የሁቲ አማጽያን ዛሬ የሀኒሽ ደሴቶችን ተቆጣጠሩ ።