Skip to content
Opens in a new window
የህዳር አራት ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
13 November 2026

የህዳር አራት ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
አርዕስተ ዜና
የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት በአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪነት የወነጀሏቸዉ 520 ያክል ኢትዮጵያዉያንን በሞት ልትቀጣ ወሰነች።
ማይክሮሶፍት የሚሰጣቸዉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ከትናንት ጀምሮ መታጎሎ የዓለምን የዓምደ መረብ እንቅስቃሴ አጎለ።
አውሮጶች ለዩክሬን እና ሩስያ የሰላም ንግግሮች ማንን መላክ እንዳለበቸው እየተከራከሩ ነው።