Skip to content
Opens in a new window
የኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
12 November 2026

የኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
የቡድን 7 የው/ጉ/ሚኒስትሮች በኢትዮ-ኤርትራ መካከል እየተባባሰ የመጣው ውጥረት እንዳሳሰባቸዉ አመለከቱ።
ከሞያሌ ተፈናቅለው ወደ ኬንያ የተሰደዱ እናቶች ከጥቃት ቢሸሹም ለልጆቻቸው ምግብና መጠለያ ለማግኘት ተቸግረዋል።
የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን የአውሮፓ ሃገራት ዩክሬን ውስጥ ሰላም ወይም ጦርነት ይፈልጉ እንደሁ እንዲወስኑ ጠየቁ።