የዓለም ዜና፤ ታኅሣሥ 29 ቀን 2028  ረቡዕ
07 January 2026

የዓለም ዜና፤ ታኅሣሥ 29 ቀን 2028 ረቡዕ

የዓለም ዜና

About
አርስተ ዜና --አሜሪካ ከቬንዙዌላ ነዳጅ ጋር ግንኙነት ያለው የሩስያ ባንዲራን ያነገበ የነዳጅ ጫኚ መርከብ አትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ መያዝዋን አስታወቀች። የአሜሪካ ጦር ሌላ የካሪቢያን ባህር ጫኝ መርከብንም በቁጥጥር ስር አውሏል። በሌላ በኩል ትራምፕ የቬንዙዌላ "ጊዜያዊ አስተዳደር" እስከ 50 ሚሊዮን በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ለአሜሪካ እንደሚያስረክብ አስታወቁ።--በኢትዮጵያ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በድምቀት እየተከበረ ነዉ።--ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች "አንዳቸው የሌላኛቸውን ሰላም እና ደኅንነት" እንዲሁም "የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ" ያላቸውን ስልታዊ አጋርነት በድጋሚ ማረጋገጣቸዉ ተሰማ።