Opens in a new window
የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ
28 July 2026

የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ

የዓለም ዜና

About
አርስተ ዜና፤
አዲስ አበባ ላይ ለሁለት ቀናት የሚዘልቀው 49ኛው የአፍሪቃ ኀብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባዔ፣ አህጉሪቱን ለገጠሟት የፀጥታ ችግሮች ትኩረት መስጠት እንዳለበት ተነገረ። -መቀመጫቸዉን ቤንጋዚ የያደረጉ የሊቢያ ባለሥልጣናት፣ የተለያዩ ዜግነት ያላቸውን ቢያንስ 117,350 ሕገ-ወጥ ያሏቸውን ስደተኞች ከአገር ማባረራቸዉን ገለፁ። በሌላ በኩል ከ100,000 የሚበልጡ ፈቃደኛ ሱዳናውያን ወደ አገራቸው ለመመለስ ተመዝግበዋል።-ጠ/ሚቤንያሚን ኔታንያሁና የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በሟቹ የአሜሪካ የምክር ቤት አባል የሐዘን ሥነ ሥርዓት ላይ ለመገኘት ዋሽንግተን ገቡ።