የየካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
02 March 2026

የየካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
የቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ታደሰ ታከለ አሸናፊ ሆነ። በጃፓን መዲና በነበረው ሞቃታማና ደረቅ የአየር ሁኔታ ውስጥ የተካሄደው የቶኪዮ ማራቶን ለሁለተኛ ግዜ ያሸነፈው የ23 ዓመቱ አትሌት ታደስ ታከለ፤ ከኬንያዊው ጂኦፍሪ ቶሮይቲች ጋር እስከ መጨረሻው መስመር ድረስ አስደናቂ ትንቅንቅ አድርጎ ያለፈውን ዓመት ድሉን ደግሟል።