የታኅሣሥ 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
29 December 2025

የታኅሣሥ 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
በዛሬው ሳምንታዊ የስፖርት መሰናዶዋችን የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል፣ የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ፣ የፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤት እና ሌሎች ዘገባዎችን አካተናል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ማገናኛው ማድመጥ ይቻላል ።