የመጋቢት 28 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
06 April 2026

የመጋቢት 28 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
ባለፈው ቅዳሜ በፈንሳዊቷ ሊል ከተማ በተካሄደው የአምስት ኪሊሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵዉያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።በሌላ በኩል አርሰናል እና ሊቨርፑል በኤፍኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናግደዋል።