የኅዳር 29 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
08 December 2025

የኅዳር 29 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
በቫሌንሺያ ማራቶን ትውልደ ኤርትራውያን የአውሮጳ ሯጮች ትናንት ድል ቀንቷቾዋል ። አርናል በሽርፍራፊ ሰከንዶች ሽንፈት ገጥሞታል፥ ማንቸስተር ሲቲ ድል አድርጎ በነጥብ ተጠግቶታል ። ሊቨርፑል ግራ ተጋብቷል ። ሞሐመድ ሣላህ በሊቨርፑል እጅግ ሐዘን ገብቶታል፥ ምናልባትም ከሚወደው ሊቨርፑል ሊሰናበት ይችል ይሆናል ።