Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Podcasts
Audiobooks
Bible
By Genre
By Location
By Language
Religious
Music
News
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
DW
እንወያይ | Deutsche Welle
Politics
Amharic
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።
Website
Episodes
Episodes
50
04 October 2026
አዲስ የሚመሰረተዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ሀገሪቱ ከገባችበት ቀዉስ ሊያወጣ የሚችል መፍትሄን ያገኝ ይሆን?
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ብልፅግና ፓርቲ፤ አዲስ መንግሥት የሚመሰርተዉ፤ ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ በአዲስ ጦርነት ተቀሰቀሰ ከተባለ በኃላ ነዉ። ጦርነቱ የጀመረዉ በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት፤ የአማራ ፋኖ፤ የኦሮሞ ነጻ አዉጭ ሰራዊትን ጨምሮ 7 አማፂ ኃይላት መንግሥትን ለመጣል የጋራ ጥምረት በመሰረቱ በሁለተኛዉ ቀን መሆኑ ነዉ።
44 min
27 September 2026
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ዝግጅትና የጦርነት እልቂት
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግሥትና በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መካከል የሚደረግ ያሉት ጦርነትን ሥለጀመረዉ ወገን ማንነት ተፋላሚ ኃይላት አንደሚጠበቀዉ አንዳቸዉ ሌላቸዉን እየወነጀሉ ነዉ።ዉጊያዉ ግን ቀጥሏል
45 min
20 September 2026
ፅምዶ/ጥምረት ወዴት?
ፅምዶ/ጥምረት ወዴት?
46 min
20 September 2026
ፅምዶ/ጥምረት ወዴት?
«ብልጽግና የህልውናችን አደጋ ስለሆነ መደምሰስ አለበት ብለው የሚያምኑ አንድ ላይ ተጣምረው አቅማቸውን አቀናጅተው በቦታና በጊዜ ጦርነት ሲገጥሙ የሚፈጠር አቅምና በብልጽግና ሥርአት ላይ የሚደርስ ምት የጠላትን ዕድሜ ለማሳጠር ይጠቅማል።»
46 min
13 September 2026
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት መቅረት ማን ይጠየቅ?
47 min
06 September 2026
በኢትዮጵያ ሰላም ለምን እውን መሆን አልቻለም?
የሰላም ጥሪው ምላሽ ሳያገኝ ይህ ሁሉ የስጋት ድምጽ እየተሰማባለበት ኢትዮጵያ ሌላ አዲስ ዓመት ልትቀበል ቀናት ቀርተዋል። ዛሬም ጥፋተኖች ለፍርድ ተጎጂዎችም ፍትህ ያግኙ የሚለው ጥሪ አላባራም። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምን ማስፈን ለምን አቃተ? የሕዝቡ ሰቆቃስ ማብቂያው መቼ ነው? ዶቼ ቬለ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ እንግዶች ጋብዞ አወያይቷል።
44 min
30 August 2026
የኦባሳንጆ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል ያለውን ውጥረት ያረግባል?
41 min
30 August 2026
የኦባሳንጆ አዲስ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ምን ያህል ሊያርግብ ይችላል ?
ውጥረቱ በተባባሰበት በዚህ ሳምንት ሰኞ በአፍሪቃ ቀንድ የአፍሪቃ ኅብረት ልዩ መልዕክተኛ የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ መቀሌ መሄዳቸው መሰማቱ የሰላሙ ጥረት እንደገና የመንቀሳቀሱ ተስፋ ተደርጎ ተወስዷል። ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እስካሁን ስለኦባሳንጆ ጉብኝት የተባለ ነገር የለም።
41 min
23 August 2026
እንወያይ፤ የተጠናቀቀው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሀሳቦች ምን ያህል ተፈፃሚ ናቸው?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአዲስ አበባን ጉዳይ ጨምሮ በለያቸው ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ከአንድ ወር በላይ ሲመክር ቆይቶ ትናንት ቅዳሜ ተጠናቋል።ኮሚሽኑ የሀገሪቱን ችግሮች በምክክር ለመፍታት የሚደርገውን ጥረት በበጎ የሚያዩ እንዳሉ ሁሉ፤ ሂደቱን የሚተቹ እና የታለመለትን ብሔራዊ መግባባትና ሰላም ማምጣቱን የሚጠራጠሩም አሉ።
47 min
23 August 2026
እንወያይ፤ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሀሳቦች ምን ያህል ተፈፃሚ ናቸው?
47 min