zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
Adiheni
DAILY NEWS
ADIHENI ONLINE RADIO
Health
Religion & Spirituality
Tech News
Business News
News & Politics
Amharic
የዕለቱን አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች ቀርበዋል፡፡
Website
Episodes
21
26 January 2024
የጥር 17/2016 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
ከሆስፒታል ለእናታቸው ሞተዋል ተብለው የተሸጡት መንትዮች ዳግም መገናኘት፣ በኦላይን አሰሪዋችን በማግኘት እንዴት ስራ ማግኘት እንደሚቻልና ሌሎችም
10 min
25 January 2024
የጥር 16/2016 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
ንቦችን እንደሻማ የሚለብሰው ኢትዮጲያዊው ወጣት በድንቃድንቅ መዝገብ፣ ሚስቶቻቸውን ለማገዝ ስልጠና የሚወስዱ ባሎችና ሌሎችም
7 min
24 January 2024
የጥር 15/2016 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምባቸው የታገዱ የምግብ ዘይትና ጨው፣ መልክሽ ለቴለብዥን አይመጥንም የተባለችው እንስት ዝነኛ የኪነጥበብ በለሙያ መሆኗና ሌሎችም
8 min
22 January 2024
የጥር 13/16 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
በሃይማኖት ሰበብ የሚፈፀሙ ወሲባዊ ጥቃቶችና መረጃዎቻችንን የሚመነትፉት ስልኮቻችንና ሌሎችም
5 min
17 January 2024
የጥር 09/16 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
የሮም ካቶሊክ ለግብረሰዶማውያን የሚሠጥ ቡራኬ መፍቀዷና የአፍሪካና የኢትዮጲያ ካቶሊክ ተቋውሞና ሌሎችም
10 min
17 January 2024
የጥር 08/16 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
የሐሰት የጤና ሪፖርቶችና የፓስተሩ የወሲብ ጥቃት መጋለጡና ሌሎችም
9 min
17 October 2023
17/10/23 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
ስራ አጥ ሀኪሞች በአዲስ አበባና የጡት ካንሰር ህክምና ሎሎችም
5 min
05 October 2023
Oct-5/2023 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
የትኋን ወረሽኝ ስጋት ኦሎምፒክን በምታዘጋጀው ፈረንሳይና ወንድ ተማሪዋን አስገድዳ በመድፈር ያረገዘችው አስተማሪ ክስ ተመሰረተባት እና ሌሎችም
10 min
03 October 2023
Oct-3/2023 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
በጋራ ለተዝናናንበት ወጪ ብቻዬን መክፈል የለብኝም ያለው ግለሰብ ክስ መመስረቱ፣ የአላርጂክ መከላከያ መንገዶችና ሌሎችም
11 min
28 September 2023
Sep-28-2023 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች
በራሪ መኪኖች ወደስራ ሊገቡ መሆኑን መገለጹና በቅዝቃዜ ወቅት አስም እንዳይቀሰቀስ ማድረግ ያለብንና ሌሎችም
11 min