ጥያቄ እና መልስ ክፍል 46
30 May 2021

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 46

Voice of Truth and Life

About
የዛሬ ጥያቄዎች
1. በአይምሮ ህመም ያሉ ሰዎች እንዴት ነው ወደ ንስሀ መምጣት የሚችሉት?
2. “አንድ መንፈስ፣ አንድ ልብ ነበራቸው” የሚለውን ብታብራራልን?
3. ዛሬ እንደ እስጢፋኖስ በህይወታቸው ምስክር የሚሆኑን ሰዎች ስለሌሉ ነው እኛ በህይወታችን ምስክር መሆን ያልቻልነው?
4. ልጆች መጠመቅ ያለባቸው በስንት እድሜአቸው ላይ ነው?
5. ህይወታችን ጌታ ከሆነ ለምንድን ነው በህይወታችን ተቅበዝባዥ የምንሆነው? ከዚህስ እንዴት ነው መውጣት የምንችለው?
6. ኑሮአችንን ከጌታ ጋር ካነካካን የመለየት ስጦታ አለን ማለት ነው ይህ ከሌለን ግን መንፈሳዊ ህይወታችንን መጠበቅ እንችልም የሚለው ሀሳብ ቢብራራልን?
7. ጌታ በመጀመሪያ የሚያየው የእኛን ማንነታችንን ነው ከዛ በኋላ ነው ፀሎታችንን የሚሰማው ሀሳብ ቢብራራልን?