1ኛ ተሰሎንቄ 5:16-17 - በጌታ ደስ ይበላችሁ
01 June 2021

1ኛ ተሰሎንቄ 5:16-17 - በጌታ ደስ ይበላችሁ

Voice of Truth and Life

About
ብዙ ደስ የሚያሰኙ ነገሮች በዚህ ምድር ሊኖሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን ጊዝያዊ አና ተለዋዋጭ ናቸው። የማይለዋወጥ ዘመን የማይሽረው የዘለኣለም ደስታ ግን የሚገኘው በጌታ በአየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።