Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Podcasts
Audiobooks
Bible
By Genre
By Location
By Language
Religious
Music
News
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
SBS
አውስትራሊያ ስትገለጥ
Society & Culture
Amharic
ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።
Website
Episodes
Episodes
153
04 October 2026
የአውስትራሊያ የቋንቋ ለውጥ የአዲሱ የSBS ክለሳ ቀራጭ ይሆናል
በርካታ ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋር የሆኑ ፍልሰተኛ ቤተሰቦች የSBS ሬዲዮ የተለያዩ ቋንቋ ፕሮግራሞችን ከማድመጥ የተያያዙ የግል ትዝታዎችና ልዩ ትስስሮሽ አሏቸው። እነዚህ ፕሮግራሞች ባለፉት ዓመታት ተለውጠዋል፤ ተስፋፍተዋል። እናም አሁን SBS በዘመናዊቷ አውስትራሊያ የሚታዩትን የማኅበረሰብ ለውጦችና ፍላጎቶችን ለማንፀባረቅ የቋንቋ አገልግሎቶቹን ክለሳ ለማካሄድ በመሰናዶ ላይ ይገኛል። ለክለሳውም የሕዝባዊ ምክክር ጊዜ ይኖራል። ይህም ከመስከረም 25 እስከ ጥቅምት 3 ድረስ ይከናወናል።#sbsaudiopodcast
8 min
01 October 2026
#119 Talking about hay fever (Med) - #119 Talking about hay fever (Med)
Learn English useful for talking about hay fever. Practise everyday phrases for describing symptoms, talking about medicine, and responding kindly when someone has hay fever. - ስለ ሄይ ፊቨር (hay fever) ለመናገር እንግሊዝኛን ይማሩን ይጠቀሙ። የሕመም ምልክቶችን ገላጭ ስለሆኑ አዘቦታዊ ቃለ ሐረጎች፣ ስለ መድኃኒትና በሄይ ፊቨር የታመመን ሰው በትሁት አንደበት ማናገርን ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz...
10 min
28 September 2026
Who really runs Australia, and where you fit in | How Australia Works - በእርግጥ አውስትራሊያን የሚያስተዳድረው ማን ነው? የእርስዎ ሥፍራስ የት ነው? | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር
Do you know who can help you with a business permit, a rental problem or family support? Through the stories of Fedele, Carol and Abeer, learn how Australia’s three levels of government work. Find out what local, state or territory, and federal governments are responsible for and where to turn for help. - የንግድ ፈቃድ ለማግኘት፣ የቤት ኪራይ ችግርዎን ለመፍታት ወይም የቤተሰብ ድጋፍ ለማግኘት ማን ሊያግዝዎ እንደሚችል ያውቃሉን? ከፌደል፣ ካሮልና...
8 min
28 September 2026
You are already inside the system | How Australia Works - ከወዲሁ ሥርዓተ ስሪቱ ውስጥ ተካትተዋል | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር
How do Australia’s governments, laws and public services affect your everyday life? Through real stories, this introduction to the series shows you where to start when you need information and support, and how to question a decision. - የአውስትራሊያ መንግሥታት፣ ሕጎችና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንደምን የእርስዎ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አንዳላቸው? እውነተኛ ታሪኮችን ተመርኩዞ፤ ይህ መንደርደሪያ መረጃንና ድጋፍን ሲሹ፤ ሲልም በውሳኔ ላይ ጥያቄን ለማንሳት ከተከታታይ ክፍለ ዝግጅቶቹ...
4 min
03 September 2026
#118 Losing a job (Med) - #118 Losing a job (Med)
Learn English for talking about losing your job. Practise ways to explain workplace changes and sympathetic responses to someone who has had bad news. - ከሥራ መሰናበትን አስመልክተው ለመናገር እንግሊዝኛን ይማሩ። የሥራ ቦታ ለውጦችን እንዴት ማብራራት እንደሚቻል እና መጥፎ ዜና ለገጠመው ሰው ርኅራኄ የተመላበት ምላሽ አሰጣጥን ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱ፤...
10 min
07 August 2026
2026 Census: What you need to know to ensure you’re counted - 2026 የሕዝብ ቆጠራ፤ ስለ መቆጠርዎ እርግጠኛ ለመሆን ማወቅ የሚገባዎ ምንድን ነው?
The 2026 Census is on Tuesday 11 August and every person in Australia on this night must be counted. Census data is used to understand where we live, the languages we use at home (including Auslan), the support we need and how Australia is changing as a nation. Being counted helps ensure your community, culture and beliefs are represented. Here’s what you need to know about completing the Census...
10 min
06 August 2026
#116 Visiting a vet (Med) - #116 Visiting a vet (Med)
Learn English useful for talking about your sick pet. Practise everyday phrases for explaining when an animal is not eating, drinking, or acting normally. - እንግሊዝኛ ይማሩ ስለ ታመመ የቤት እንሰሳዎ ለመናገር ጠቀሜታ አለው። እንሰሳት በማይመገቡበት፣ በማይጠጡበትና እንደ አዘቦታቸው በማይሆኑበት ወቅት ያንን ለመግለፅ ገላጭ ቃለ ሐረጎችን በየዕለቱ ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት...
13 min
31 July 2026
How to answer the 2026 Census English proficiency question | Bonus episode - የ2026 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ጥያቄን እንደምን መመለስ እንዳለብዎ
How do you choose between "not well", "well" and "very well" when the Census asks about your English? Honorary Professor Lynda Yates explains what these answers mean in everyday life, why perfect grammar isn't the goal, and how to assess your English with confidence. - በሕዝብ ቆጠራ ወቅት ስለ እንግሊዝኛ ክህሎትዎ ሲጠየቁ "አነስተኛ"፣ "ጥሩ" እና "በጣም ጥሩ" ብለው የሚመርጡት እንደምን ነው? የክብር ፕሮፌሰር ሊንዳ ዬትስ፤ እኒህ ጥያቄዎች በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ...
11 min
30 July 2026
#113 Talking about winter comfort food (Med) - #113 Talking about winter comfort food (Med)
Learn English useful for talking about cosy meals and winter comfort food. Practise everyday phrases for describing cravings, warm meals, and food that makes you feel comfortable in cold weather. - እንግሊዝኛን ይማሩ - ስለ ክረምት ሙቀት ሰጪ ምቹ ምግቦች ለመናገር ጠቀሜታ አለው። መሻትን፣ አሟቂ ምግቦችንና በብርዳማ አየር ንብረት ምቾት የሚሰጥዎትን ምግብ ለመግለጥ ፍሬ ቃሎችን በየዕለቱ ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned...
8 min
09 June 2026
Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus - በአውስትራሊያ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ዋጋቸውን ያስመልሳሉን? | የነዳጅ ጉዳይ
Electric vehicles are becoming more common on Australian roads as fuel prices remain unstable and more drivers look for cheaper ways to travel. Here's what you need to know if you are thinking about making the switch. - በአውስትራሊያ የነዳጅ ዋጋ አሁንም መረጋጋትን አላሳየም። በርካታ ሰዎችም የጉዞ ወጪያቸውን የሚቀንሱበትን አማራጭ እያፈላለጉ ነው። የኤሌክትሪክ መኪናዎች (EVs) በአውስትራሊያ መንገዶች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ በዝተው ይታያሉ። ወደ ኤሌክትሪክ መኪና ለመዞር ካሰቡ፤ ሊያውቁ የሚገባዎትን...
6 min