AWR AMHARIC PRODUTION                         የጸሎት ሳምንት                   6ኛ  ቀን                         መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል  የሚደረግ ጸሎት
17 April 2026

AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 6ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት

AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ

About
ኢሳይያስ 57
15 ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፦ የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ።