13 August 2025
AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 4 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት
AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ
About
ሕዝቅኤል 11
19-20 በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።