a podcast where i share thoughts, experiences and educational contents on several issues.
በዚህ የበይነመረብ ራድዮ ፖድካስት በተለያዪ ጉዳዮች ላይ ሀሳቦችን : ከንባብ :ከስራ የተገኙ ልምዶችን ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ይቀርቡበታል።
በዓመት ውስጥ ባሉ ወቅቶች አምሳያ የተወከሉትን የፍቅር ወቅቶች ወርሀ ጥር የጋብቻ ወቅት ከመሆኑ ጋር አያይዘን እናነሳለን።
በዚህኛው ክፍል በአለማየሁ ገላጋይ ወግ በኩል አድርገን በሕይወት ውስጥ ማስታወስ እና መርሳት ያላቸውን ተራክቦ እናነሳሳለን።
ሶስት የንጉሥ ዳርዮስ ጠባቂዎች ከወይን ከንጉሥ ና ከሴት ና እውነት ማን ያሸንፋል ያሉበት ንግግር
በሕይወት ውስጥ ማስታወስ እና መርሳት ያላቸውን ተራክቦ እናነሳሳለን።
እድሜያችን በአማካይ ምን ምን እያረግንበት እንደሚያልቅ እናነሳለን።
ስለሞት እና የመቃብር ላይ ጽሑፎች የተወሰነ አወጋችኋለሁ።/ discussed about death and epitaphs with few sayings.
ልጆቻችን ከስልክ ጋር ያላቸው ግንኙነት ምን ይምሰል የሚል የተወሰነ ምክረ ሐሳብ /In this episode i delve into the topic of social media usage in children and the way forward
ዜኖ ራድዮን ሀሳቤን ልምዴን ንባቤን ለማጋራት ለምን መረጥኩት....why i chose zeno radio platform to share my ideas thoughts readings and experiences.
የመግቢያ ማስተዋወቂያ