የደህንነቱ ሰውዬ
14 September 2022

የደህንነቱ ሰውዬ

ገልጠን ስናየው

About

የደህንነት ተቋምን ብቁ ለማድረግና የሀገርን ጥቅም ለማስጠበቅ የገጠሙን ፈተናዎች ምን ይመስላሉ። በተቋሙ በከፍተኛ ሃላፊነት ያገለገሉት በላይ ገብረፃድቅን አነጋግረናቸዋል።